Global·NewlyNewsET

የአሜሪካ አዲሱ የስደተኞች ሕግ

ET · · Ethiopia Observer

በዚህ ሳምንት የትራምፕ አስተዳደር ያፀደቀው አንድ ህግ የስደተኛ ጠበቆችን እና የሰብአዊ መብት ድርጅቶች እጅጒን ያስደነገጠ ነው። አስተዳደሩ የአሜሪካን የመኖሪያ ፈቃድ ለማግኘት ያለውን አሠራር የባሰ አክብዶታል። “በጣም ልዩ በሆኑ” ሁኔታዎች ብቻ ካልሆነ በቀር ግሪን ካርድ ለማግኘት የሚያመለክቱ ስደተኞች አገሪቱን ለቅቀው በመውጣት አገራቸው ከሚገኝ ኤምባሲ ወይም ቆንጽላ ጥያቄ ማቅረብ እንዳለባቸው የሚደነግግ። እንደ ኤንፒአር ዘገባ፣ ይህ አዲስ ህግ በአገሪቱ ላለፋት አምሳ አመታት ሲተገበር የነበረውን የአሜሪካ ቪዛ ያላቸው ሰዎች በአገሪቱ እያሉ መኖሪያ ፈቃድ ለማግኘት እንዲያመለክቱ የሚያስችላቸውን አሠራር የሚቀለብስ ነው። እስካሁን ባለው አሠራር አጭር ጊዜ ለመቆየት የሚያስችል ቪዛ የተሰጠው ሰው፣ በተለያየ ምክንያት አገሪቱ ውስጥ መቆየት ከፈለገ እዛው እንዳለ ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ መጠየቅ ይችላል።ለምሳሌ ትምህርቱን ለመከታተል… The post የአሜሪካ አዲሱ የስደተኞች ሕግ appeared first on Ethiopia Observer .